የአቶ ኃይሌ ማግቾ መጽሃፍ ገበያ ላይ ውሏል።
- kambattomai
- Feb 27, 2024
- 1 min read
በቅርቡ ታትሞ ገበያ ላይ የዋለው የአቶ ኃይሌ ማጊቾ የከምባታ ባህል ከጥንት እስከ ዛሬ መጽሃፍ በሀገር ቤትና በአሜሪካ በመሽጥ ላይ ይገኛል። አሜሪካ የተላከው ውስን ኮፒ ስለነበር አሁን የቀረው 10 መጽሃፍ ብቻ እንደሆነ ተነግሮናል። እነዚህን ለመግዛት ዶ/ር ሃይሌ ገ. ቀልቢሶን በ hganoro@yahoo.com ኢሜይል አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ። የአንድ መጽሃፍ ዋጋ $30.00 + shipping ነው።
Comments