top of page
Search

ዶ/ር ዳዊት ለገሠን እንኳን ደስ አልዎት እንላለን።

  • Writer: kambattomai
    kambattomai
  • Feb 27, 2024
  • 1 min read

አዲስ የተሾሙትን የከምባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ዳዊት ለገሠን በከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም እና በአባሎቻችን ስም እንኳን ደስ አልዎት እንላለን። መጪው ዘመን የከምባታ ሕዝብ የአንድነት፤ የልማትና የክብር ዘመን እንዲሆን ጭምር ጽኑ ምኞታችን ነው።

ዶ/ር ዳዊት ቀጥሎ ያለውን መልዕክት አስተላልፈዋል።

"በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ዉስጥ በኃላፊነት በቆየሁባቸው ዓመታት ዉስጥ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ስኬታማ ጊዜ እንድናሳልፍ አስተዋፅኦ ለበረከታችሁ ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ! ሃለፊነት የዱላ ቅብብሎሽ በመሆኑ በቀጣይ ከሚመደበው ኃላፊ ጋር የጀመርናቸው በርካታ ስራዎች እና ተጨማሪ ስራዎች እንደምሰሩ እምነቴ ሙሉ ነው::መተጋገዙን እና መደጋገፉን የምንቀጥል ይሆናል:: በርቱ!"


 
 
 

Comments


Post: Blog2_Post
bottom of page