top of page

Kembattoma        Action International           Forum

The legal name of the non-profit civic organization shall be known as Kambattoma Action International Forum (KAIF) Inc.

175077926_270255008112364_2447590424720185043_n.jpg
Home: Welcome

          About KAIF

The principal office of Kambattoma Action International Forum shall be located at 8604 Delegge Road, Rosedale, Baltimore County, State of Maryland, USA, Kambattoma International Forum may have other such offices or chapters, as the Board of Directors may determine or deem necessary, or as the affairs of KAIF may find a need for from time to time. The mailing address of KAIF may rotate, from time to time, to the then president’s address.

172850230_266608235143708_5636426122655827334_n.jpg
Home: About Me

  Purposes of KAIF

Kambattoma Action International Forum (KAIF) Inc. is organized exclusively for one or more of the purposes as specified in Section 501(c)(3) of the Internal Revenue Code, including such purposes, as the making of distributions to organizations that qualify as exempt organizations under Section 501(c)(3) of the Internal Revenue Code.

images.jpg
Home: About
Search

ዶ/ር ዳዊት ለገሠን እንኳን ደስ አልዎት እንላለን።

አዲስ የተሾሙትን የከምባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ዳዊት ለገሠን በከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም እና በአባሎቻችን ስም እንኳን ደስ አልዎት እንላለን። መጪው ዘመን የከምባታ ሕዝብ የአንድነት፤ የልማትና...

የአቶ ኃይሌ ማግቾ መጽሃፍ ገበያ ላይ ውሏል።

በቅርቡ ታትሞ ገበያ ላይ የዋለው የአቶ ኃይሌ ማጊቾ የከምባታ ባህል ከጥንት እስከ ዛሬ መጽሃፍ በሀገር ቤትና በአሜሪካ በመሽጥ ላይ ይገኛል። አሜሪካ የተላከው ውስን ኮፒ ስለነበር አሁን የቀረው 10 መጽሃፍ ብቻ...

አጭር መግለጫ Press Release

ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም. (Jan 25, 2024) ከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽል ፎረም (KAIF) የከምባታ ባህል ከጥንት እስከ ዛሬ መጽሐፍ እሁድ ጥር 12 ቀን 2016 ዓ.ም. (January 21, 2024) በአዲስ...

"የከምባታ ባህል ከጥንት እስከ ዛሬ" መጽሃፍ ሊመረቅ ነው።

በከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም አስተባባሪት ከሀገ ዉጭና ከሀገር ዉስጥ በተሰበሰበዉ ገንዘብ የታተመዉ የአቶ ኃይሌ ማግቾ “የከምባታ ባህል ከጥንት እስከ ዛሬ” የተሰኘዉ አዲስ መፅሃፍ ጥር 12 ቀን 2016 ዓ....

KAIF Logo

የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም Kambattoma Action International Forum (KAIF) ያሰራዉን አዲስ ሎጎ (Logo) ስናስተዋዉቅ በደስታ ነዉ። ሎጎዉን በዉጭ ሀገር ማሰራት ስንችል፣ እኛ...

በደቡብ አፍሪካ እና በመላው ዓለም የምትገኙ የከምባታ ተወላጆና ወዳጆች እንኳን ደስ አላችሁ።

ከሁሉ በፊት በአንድ ልብ፣ በአንድ ዓላማ፣ በአንድ ድምጽና በአንድ አይነት መነሳሳት ሕዝባችንንና አካባቢያችንን በልማት ለማገዝ ወስናችሁ “የከምባታ ልማት ማኅበር” በመመስረታችሁ የተሰማኝን ደስታ በራሴና በከምባቶማ...

ተጋባዥ እንግዶች።

በከምባቶማ አ. ኢ. ፎረም የነገ ስብሰባ ተጋባዥ እንግዶቻችን መካከል አቶ ኃይለ ማግቾ፤ አቶ ኤርጫፎ ኤርዲሎ፤ ወጣት ሳምሶን ቶማስ/ቪዚት ከምባታና ሌሎችም የሚገኙ መሆናቸውን ለመግለጽ እንወዳለን።

የከ.አ.ኢ.ፎ. ስብሰባ

የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም ስብሰባ ነገ ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ የሚደረግ መሆኑን በድጋሚ እንገልፃለን። በሰሜን አሜሪካ ለምትገኙ ቅዳሜ ኦክቶበር 7, 2023...

እንኳን ደስ አለን። ኮርተንባችኋል።

የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል አባላት፤ ደጋፊዎችና የዞናችን ተወላጆች በሙሉ እንኳን ደስ አለን። አቶ ኃይለ ዳንዔል ማግቾ ስለ ከምባታ ባህልና ታሪክ የሚገልጽ መጽሃፍ ከጻፉ በኋላ በማሳተሚያ ገንዘብ እጥረት የተነሳ...

እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ።

ውድ የከምባቶማ አክሽን ዓለምአቀፍ ድርጅት (ፎረም) አባላት በሙሉ፣ ደጋፊዎች፣ ወዳጆች፣ መላው የከምባታና የሀገራችን ኢትዮጵያ ሕዝብ፥ ከምባቶማ አክሽን ዓለም አቀፍ ድርጅት እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም በጤና...

የአቶ ሃይሌ ማግቾ መጽሃፍ ማሳተሚያ የገንዘብ እርዳታ

የአቶ ኃይሌ ማግቾን መጽሃፍ ለማሳተም የሚደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ጥረት በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። በከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም በኩል የሚካሄደው የገንዘብ ማሰባሰብ ሂደት August 21,...

ከከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም የተሰጠ መግለጫ

አድሎአዊነትና ኢፍትሃዊነት የሕብረብሄራዊነትና የብልጽግና ጸር ናቸው። የቀድሞው የደቡብ ክልል መፍረሱን ተከትሎ ሁለት አዳዲስ ክልሎች ማለትም የደቡብ ክልልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ...

ዳንዴናም!!!

ለከምባታ ጠምባሮ ተወላጆችና ወዳጆች የቀረበ የድጋፍ ጥሪ። በአስተማሪነት፤ በአስተዳዳሪነት፡ በሽማግሌነትና የከምባታን ወግና ባህል በመተረክ የሚታወቁት የከምባታ ተወላጅ አቶ ሃይሌ ማግቾ የከምባታ ባህል፡ ከጥንት እስከ...

ከከምባታ አባባሎች

Arrabaamu Bagazaamu Sharrano አረባሙ በገዛሙ ሸረኖ። Antabeechchut Fuutti Bobartaai አንተቤቹት ፉት ቦበርታዕ። Mini Ali Diillichchut Bubbaniyan Uullabiit...

Congratulations Dr. Tekle

Kambattoma Action International Forum (KAIF) is pleased to congratulate our scientist brother, Dr. Tekle Airgecho Lobie, on his PHD...

Congratulations Dr. Selamu!

We at Kambattoma Action International Forum (KAIF) CONGRATULATE our dear brother, Selamu Yisak Handiso, who graduated with Ph. D. in...

1
2
Home: Blog2

Let’s Connect

Maryland, USA

+1(410)9718434, +1(515)9917601, +1(301)5123549, +86(186)040680

Thanks for submitting!

Home: Contact
bottom of page