top of page
Search

Congratulations Dr. Tekle

Writer's picture: kambattomaikambattomai

Kambattoma Action International Forum (KAIF) is pleased to congratulate our scientist brother, Dr. Tekle Airgecho Lobie, on his PHD graduation in Molecular Medical Microbiology from the University of Oslo, Norway, Institute of Clinical Medicine. For the last five years, Dr. Tekle has been working as a Research Fellow at the Oslo University Hospital, Rikshospitalet. We believe his research/specialization in the field of antimicrobial/antibiotics resistance bacteria will contribute in finding a solution for antibiotic resistant infections and diseases; and thereby in mitigating the global public health threat. Dr. Tekle is one of those few kindhearted individuals who doesn’t hesitate to support anyone (individuals, families, communities) in need. Over the past years, he had shown this in practice several times. We again wish him the best of success. KAIF June 28, 2023. የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም በአባላቱ፣ በደጋፊዎቹና በወዳጆቹ ስም ወንድማችን ዶክተር ተክሌ ኤርጊቾ ሎቤ ኖርዌይ ከሚገኘዉ የኦስሎ ዩኒቨርሲቲ በ Molecular Medical Microbiology በዶክተሬት ዲግሪ በመመረቁ የተሰማዉን ከፍተኛ ደስታ እየገለፀ፣ ዶ/ር ተክሌን፣ ቤተሰቦቹንና መላዉን ሕዝባችንን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ዶ/ር ተክሌ ካለፉት አምስት አመታት አንስቶ እስካሁን ድረስ በኦስሎ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በተመራማሪነት እየሰራ የሚገኝ ሳይንቲስት ሲሆን፧ አሁን በተመረቀበት የantibiotic መድሃኒቶች እንዳይሰሩ በሚያደርጉ ባክቴሪያዎች ላይ በሚደረግ የምርምር መስክ በሚደረገዉ ግኝት ለሀገራችንና ለአለም የበኩሉን ድርሻ እንደሚያበረክት ፅኑ ምኞታችን ነዉ። ዶ/ር ተክሌ የቤተሰብ፣ የመንፈሳዊና የሥራ ህይወቱን በሚዛናዊነት አጣምሮ የሚመራ ታታሪና ትሁት ሰዉ ነዉ። አስፈላጊ በሚሆንበት የችግር ጊዜ ደግሞ ለግለሰቦች፣ ለቤተሰቦችና ለማህበረሰቦች ያለማመንታት ደራሽነቱን በተለያየ ጊዜ ያለ ታይታ ያስመሰከረ ወንድማችን ነዉ። እንኳን በድጋሚ ደስ አለህ። ከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም።







10 views0 comments

Kommentare


Post: Blog2_Post
bottom of page