እንኳን ደስ አለን። kambattomaiMay 20, 20231 min readየሐምባርቾ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪመር ሊግ በማለፉ እና የሐምባርቾ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ መሪነቱን በመያዙ የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም የተሰማውን ልባዊ ደስታ እየገለጸ፤ መላውን የከምባታ ጠምባሮ ዞን ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።
KAIF - KMG Ethiopia Partnershipለዉድ ወገኖቻችንና ደጋፊዎቻችን በሙሉ ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም. የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም (Kambattoma Action International Forum/KAIF) ከ KMG Ethiopia ጋር አብሮ...
コメント