የአቶ ኃይሌ ማግቾን መጽሃፍ ለማሳተም የሚደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ጥረት በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። በከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም በኩል የሚካሄደው የገንዘብ ማሰባሰብ ሂደት August 21, 2023, የሚጠናቀቅ ይሆናል። እስካሁን ከሀገር ውጭና ሀገር ውስጥ ለመጽሃፉ ህትመት ገንዘብ የለገሳችሁን ወገኖች በሙሉ እያመሰገንን፤ ያልለገሳችሁ ወገኖች ድጋፋችሁን ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት በመለገስ የመጽሃፉን ህትመት አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ አሻራችሁን እንድታስቀምጡ በትህትና እንጠይቃለን።
በአሜሪካ የምትኖሩ ወገኖቻችን ድጋፋችሁን 1) ለዶ/ር ኃይሌ ገዕኖሬ ቀልብሶ በ Zelle, 2) ለአቶ ሰለሞን ባሶሬ በ CashApp እና Zelle, እንዲሁም 3) ለወ/ሮ አይናለም ማርቆስ በ Zelle እና CashApp እንድትልኩ፤ በኢትዮጵያና በሌሎች ውጭ ሀገሮች የምትኖሩ ወገኖቻችን ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአቶ ኃይሌ ማግቾ አካውንት ቁጥር 1000038809397 በመላክ አንድነታችሁን እንድታሳዩ እናሳስባለን።
ከአሜሪካ ውጭ የምትለግሱ በአቶ አዲሴ ጋርካቦ የቴሌግራም እና በአቶ ፋንታሁን በላይነህ የዋትስአፕ ገጾች በኩል ባንክ ያስገባችሁንት ደረሰኝ መለጠፍ ትችላላችሁ። እስካሁን የተሰበሰውን ጠቅላላ ድምር ሰሞኑን የምንገልጽ ይሆናል። ደንዴናም።
Comments