በከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም አስተባባሪት ከሀገ ዉጭና ከሀገር ዉስጥ በተሰበሰበዉ ገንዘብ የታተመዉ የአቶ ኃይሌ ማግቾ “የከምባታ ባህል ከጥንት እስከ ዛሬ” የተሰኘዉ አዲስ መፅሃፍ ጥር 12 ቀን 2016 ዓ. ም. በአዲስ አበባ ብሉ ስካይ (Blue Sky) ሆቴል ይመረቃል።
የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም የመፅሃፉን ደራሲ አቶ ኃይሌ ማግቾን እና ለመፅሃፉ ህትመት መዋጮ የቀረበዉን ጥሪ ሰምተዉ ፈጥነዉ ገንዘብ ያዋጡትን ወገኖች በሙሉ እንኳን ደስ አለን ለማለት ይወዳል።
Comments