top of page

Kembattoma        Action International           Forum

The legal name of the non-profit civic organization shall be known as Kambattoma Action International Forum (KAIF) Inc.

175077926_270255008112364_2447590424720185043_n.jpg
Home: Welcome

          About KAIF

The principal office of Kambattoma Action International Forum shall be located at 8604 Delegge Road, Rosedale, Baltimore County, State of Maryland, USA, Kambattoma International Forum may have other such offices or chapters, as the Board of Directors may determine or deem necessary, or as the affairs of KAIF may find a need for from time to time. The mailing address of KAIF may rotate, from time to time, to the then president’s address.

172850230_266608235143708_5636426122655827334_n.jpg
Home: About Me

  Purposes of KAIF

Kambattoma Action International Forum (KAIF) Inc. is organized exclusively for one or more of the purposes as specified in Section 501(c)(3) of the Internal Revenue Code, including such purposes, as the making of distributions to organizations that qualify as exempt organizations under Section 501(c)(3) of the Internal Revenue Code.

images.jpg
Home: About
Search

እንኳን ደስ አለን።

የሐምባርቾ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪመር ሊግ በማለፉ እና የሐምባርቾ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ መሪነቱን በመያዙ የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም የተሰማውን ልባዊ ደስታ...

የአረብ ሀገር ሥራ ፈላጊዎችን በሚመለከት በከጠዞ ስለሚወራው ጉዳይ ለዞኑ የተላከ ደብዳቤ።

ለከምባታ ጠምባሮ ዞን መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጽ/ቤት ዱራሜ በቅርቡ ወደ አረብ ሀገሮች ለሥራ እንዲሄዱ በከምባታ ጠምባሮ ዞን በተመለመሉ ወጣቶች ላይ ተከሰተ ተብሎ በማስሚዲያ እየተናፈሰ ያለው ወሬ ማህረሰባችንን የሚጎዳ...

ዲያስፖራው አቶ ፋንታዬ አጋሮ ይባላሉ !!

ለእናት ሀገሬና ወልዶ ላስተማረኝ ህዝቤ ባዶ እጄን አልሄድም ያሉት አንጋፋውና ምሁሩ የዲያስፖራ አባል አቶ #ፋንታዬ_አጋሮ ከሻንጣቸው ኪሎ ቀንሰው ያመጡትን የጤና መገልገያ ቁሳቁሶች ለዶዮገና ወረዳ አስተዳደር ታህሳስ...

37ኛው የከምባቶማ ኢንተርናሽናል ፎረም/ከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ፌብሪዋሪ 13 ቀን 2021 ዓ ም ተካሂዷል።

ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 13 ቀን 2021 የጎጎታ ኬርን የ25ኛ ኢዮቤልዩ ምክንያት በማድረግ የተጋበዙት የዕለቱ የክብር እንግዳ ክቡር ፕሮፌሰር አክሊሉ አዛዥ ሲሆኑ፤ በስብሰባውም ከኢትዮጵያ፤ ከእንግሊዝ፤ ከታይላንድ፤...

#ከምባቶማ_አክሽን_አለምአቀፍ_ፎረም:-

በአካባቢያችን የሆነው፣ እየሆነ ያለውና ነገም ሊሆኑ ይችላሉ ብለን የምንሰጋባቸው ጉዳዮች እንደ ገመድ የተገማመዱና የተወሳሰቡ ከመሆናቸውም በላይ በቤተሰብ፣ በጎጥ፣ በመንደር፣ በቀበሌ፣ በአካባቢ፣ በወረዳ፣ በልዩ ወረዳ፣...

የባንክ አካውንት ...ሎጎና ዌብ ሳይት ተሰርቶ ማለቁ....

የድርጅቱ ፕሬዚዳንት ስብሰባውን ስከፍቱ የዛሬውን ስብሰባ ልዩ የሚያደርገው እስከዛሬ ድረስ ስንሰራ የነበረው ፍሬ ያፈራበት ተጨባጭ ውጤት ይዘን የመጣንበት በመሆኑ ነው ሲሉ ገልጸዋል። በማያያዝም የከምባቶማ አክሽን...

45ኛው የከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም (KAIF)/ከምባቶማ ኢንተርናሽናል ፎረም (KIF) ስብሰባ ቅዳሜ ሜይ 1ቀን 2021 ተካሂዷል።

የውይይቱ ርዕስ በሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ/አስተውሎት ወይም በArtificial Intelligence ላይ ያተኮረ ነበር። የውይይቱ አዘጋጅና አቅራቢ የከምባቶማ ኢንተርናሽናል አክሽን ፎረም አባል የሆኑት ዕጩ ዶክተር...

ምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም ከአባላቱና ደጋፊዎቹ $4,750 ዶላር ...

የጎጎታ ኬርን 25ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም ከአባላቱና ደጋፊዎቹ $4,750 ዶላር አሰባስቦ እንደነበር ይታወቃል። ገንዘቡን ለማስተላለፍ አስፈላጊ የሆኑ ሕጋዊና ሌሎች...

ስተማር አብነት ሞተር ብስክሌቱን ታዛቢዎች በተገኙበት በሕጋዊ ሰነድ ተፈራርሞ ገዝቷል።

ካለፉት በርካታ ወራት አንሥቶ ለማስተር አብነት ከበደ ሞተር ብስክሌት መግዣ ገንዘብ ከበጎ አድራጊ የከምባታ ጠምባሮ ዞን ተወላጆች ስናሰባሰብ ቆይተን ገንዘቡን በቅርቡ ለእርሱ ማስተላለፋችንን መግለፃችን ይታወሳል። ያንን...

በ220 ሽህ ብር ብር በላይ ወጪ... ከ900 በላይ ማጣቀሻ መጽሓፍት ...

ጎጎታ ኬር ከከምባቶማ አክሽን ኢንተርናሽናል ፎረም ጋር በመተባበር #ከ2 መቶ ሀያ ሺ ብር በላይ በሆነ ወጪ በዞኑ ዉስጥ ለሚገኙ 8 ት/ቤቶች በዛሬዉ እለት ከ900 በላይ የማጣቀሻ መፅሀፍትና 112 የቆርቆሮ ድጋፍ...

Name

The legal name of the non-profit civic organization shall be known as Kambattoma Action International Forum (KAIF) Inc. and shall herein...

1
2
Home: Blog2

Let’s Connect

Maryland, USA

+1(410)9718434, +1(515)9917601, +1(301)5123549, +86(186)040680

Thanks for submitting!

Home: Contact
bottom of page